Friday, November 27, 2015

ማኅቶት ማለት ምን ማለት ነው ?



ማኅቶት ማለት ምን ማለት ነው ? (ተመስገን በላይ)

የተወደዱ ጠያቂአችን በመጀመርያ በሥራ ብዛት ምክንያት ጥያቄውን በሰዓቱ በለመመለሴ ይቅርታ ይደረግልኝ፡
ማኅቶት ማለት ብርሀን ፣ መብራት ፣ ፋና ማለት ነው፡፡ ይህችም ገጽ ለሕይወታችን የወንጌል ብርሀን የምታበራ ስለሆነች ማኅቶት ተብላለች፡፡
ውድ ጠያቂያችን ስለስያሜው ይህችን ታክል ከተገነዘቡ ማኅቶትን ያንብቡአት ፤ ይጠቀሙባት፡፡ ለመንፈሳዊ ሕይወትዎ ይጠቀማሉ፡፡


ዲ/ን ዓለማየሁ ሀብቴ

No comments:

Post a Comment