ከብፁዕ አቡነ ሙሳ
(የግብፅ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የወጣቶች ጉዳይ ጳጳስ)
(የግብፅ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የወጣቶች ጉዳይ ጳጳስ)
በለብ ለብ ክርስቲያንና በኦርቶዶሳዊ ክርስቲያን መካከል ትልቅ ልዩነት አለ ምክንያቱም ኦርቶዶክስ
ማለት ርቱዕ በሃይማኖቱ ርቱዕ በምግባሩ ነውና።
ኦርቶዶክስ የሚለው ቃል የግሪክ ሲሆን “ኦርቶ” ማለት
የቀና የተስተካከለ ርቱዕ ማለት ሲሆን፤ “ዶክስ” ማለት ደግሞ ሃይማኖት ማለት ነው። ኦርቶዶክስ ማለትም የቀና የተስተካከለ ርቱዕ
የሆነ ሃይማኖት ማለት ነው።