ዛሬ እንድ ወዳጄ መቃቢስ ማነው
ልጆችስ አሉት ወይ ከሉትስ እነማን ይባላሉ መቃቢያን በእስራኤል የነፃነት ትግል ታሪክ ውስጥ ያለቸውስ ቦታ ምንድን ነው ብለው ለጠየቁኝ
ጥያቄ አጭር ማብራርያ እነሆ ብያለሁ፡፡ መልካም ንባብ፡፡
በእስራኤላውያን የነፃነት ትግል የመቃቢያን ሚና
እስራኤል በውጭ ገዢዎች ስልጣን
ስር በመውደቅ ረጅም ታሪክ አለት፡፡ መቃቢያንም በዚህ የታሪክ ጉዞ ውስጥ ጉልህ ሚና ነበራቸው፡፡