የዘመናት ጌታ ቸሩ አምላካችን ቀሪውን
ተረፈ ዘመን በሰላም አስፈጽሞ ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሓንስ ያሸጋግረን ፡፡ አሜን ፡፡
ውድ የማኅቶት ዘተዋሕዶ እድምተኞች
እንደምን ከረማችሁ ?
ከዚህ በመቀጠል ውሉደ ተዋሕዶ ለፌስ
ቡክ ገጼ ላይ ጳጉሜ ምን ማለት ነው ? ለምንስ አምስትና ስድስት ቀን ሆነች ? ብለው ለጠየቁኝ ጥያቄ አጠር
ያለች መልስ እሰጣለሁ ተከታተሉኝ ፡፡ መልካም ንባብ ፡፡