Labels
ስብከት
ትምህርት
ልዩ ልዩ
በዓላት ወአጽዋማት
ኪነ ጥበብ
ENGLISH VERSION
ጥያቄና መልስ
ገድለ አበው
ቪዲዮዎች
ብሂለ አበው
ዜና ቤተክርስቲያን
ክብረ ቅዱሳን
Pages
ቀዳሚ ገጽ/Home
Wednesday, February 18, 2015
ኢየሩሳሌም
ክፍል አንድ
ኢየሩሳሌም ፡- የሰላም ፣ የፍቅ፣ የደስታ ከተማ ብትባልም
Read more »
፩. ዘወረደ
አንደኛው እሑድ ዘወረደ ይባላል፡፡ኃያል አምላክ የሰው ፍቅር አገብሮት ከሰማየ ሰማያት መውረዱ ፤ ሰው ሆኖ መወለዱ ፤ መሰቀሉ የሚወሳበት ሳምንት ነው ፡፡ ከፈጣሪው ተጣልቶ የነበረ አዳም መታረቁ የሚነገርበት በመሆኑ ዘወረደ ስብከተ ተፋቅሮ ነው ፡፡
Read more »
Monday, February 16, 2015
ጾም
ጾም (ጦም) ማለት ለተወሰነ ጊዜ እህል ከመብላት ውሃ ከመጠጣት መታቀብ ወይም ለተወሰኑ ወራት ከጥሉላት ምግቦች መከልከል ማለት ነው ፡፡ የጾም ሀይማኖታዊ ትርጉም ሰውነት ከሚያስፈልጋቸው ነገሮች ሁሉ መከልከል ፤ መወሰን ፤ ለሰውነት የሚያጎመዠውን ነገር ሁሉ መተው ፤ ለሰው ሁሉ መልካሙንና በጎውን ማድረግ ፤ ሰውንም ሆነ እግዚአብሔርን
ከሚያሳዝን ክፉ ሁሉ መራቅ ነው ፡፡ ጾም ፈጣሪን መለመኛ ከሐጢአት ቁራኝነት መላቀቂያ መሣሪያ ስለሆነ በጾም ወራት ሕዋሳት ሁሉ ከክፉ ሥራ መቆጠብ አለባቸው ፡፡ ይጹም ዓይን ፤ ይጹም ልሳን ፤ እዝንኒ ይጹም እምሰሚዓ ሕሱም በተፋቅሮ
[1]
፡፡
አንድ ክርስቲያን በጾም ወራት ብቻ ሳይሆን በማንኛውም ጊዜ ሕዋሳቱን ሰውንና እግዚአብሔርን ከሚያሳዝኑ ክፉ ሓሳቦችና ተግባራት መቆጠብና መከልከል
አለበት ፡፡
Read more »
Newer Posts
Home
Subscribe to:
Posts (Atom)