ውድ የማኅቶት ዘተዋሕዶ ታዳሚያን
እንደምን ዋለችሁ!
ብዙ አንባብያን ደውለው ማሕቶት
ዘተዋሕዶ የሚሉ ብዙ ድረ ገጾች አሉ፡፡ የአንተን በምን መለየት እንችላለን ብለው ጠይቀውኛል፡፡
በተዋሕዶ ስም ራሳቸውን የሰየሙ
ሁሉ ኦርቶዶክሳዊ ናቸው ማለት አይደሉምና ጥያቄው መቅረቡ ተገቢ ነው፡፡ ብዙዎች በኦርቶዶክስ ስም የሚነግዱ ሸቃጭ ተሀዲሶዎች ናቸውና
መጠንቀቁ ይበጃል፡፡
ስለዚህ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት ብቻ
የሚተላለፍባት የእኔ ሰለዳ የሚከተለውን ትመስላለች፡፡
No comments:
Post a Comment