Tuesday, February 16, 2016
Friday, February 12, 2016
በማን ድግስ ማን ይጋብዛል?
የሰማዕቱ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ሃውልት
ጥር ፳፱ ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ከብሔራዊ ቤተ
መዛግብት ወመዘክር ወደ ነባር ቦታው በክብር ሲመለስ ቅዱስ ፓትርያርኩ የክብር እንግዳ ሆነው በሥነ ሥርዓቱ ላይ መገኘታቸውን ከሪፖርተር
ጋዜጣ ረቡዕ እትም የካቲት ፪ ቀን ፳፻፰ ዓ/ም
ገጽ ፴ ላይ ስመለከት አግራሞት ፈጠረብኝ፡፡ ግራም ተጋባሁ፡፡
ጋዜጣው ሀውልቱ ከብሔራዊ ቤተ መዛግብት ወመዘክር ተነስቶ ወደ አራዳ
ቅ/ጊዮርጊስ ወይም ወደ ዳግማዊ አፄ ምኒልክ አደባባይ ሲጓዝ የነበረውን ሥነ ሥርዓት እንደሚከተለው ይተርካል፡፡
Tuesday, February 9, 2016
የሰው ፡ ወርቅ ፡ አያደምቅ
ማነቃቂያ
ያገሩን ፡ ቋንቋ ፡ ተምሮ ፡ ንባብ ፡ ከጽፈት ፡ ሳያውቅ ፡ ያማርኛን ፡ ግስ ፡ በማቃለል ፡
ግእዝን ፡ ደግሞ በመናቅ ፡ የፈረንጅ ፡ ፊደል ፤ አትንቶ ፡ ምንም ፡ ቢያስተውል ፡ ቢራቀቅ ፡ የሰው ፡ ወርቅ ፡ አያደምቅ
፤ አያደምቅም ፡ የሰው ፡ ውርቅ ፡፡
ደስታ ተክለ ወልድ ( ያማርኛ መዝገበ
ቃላት)
|
Subscribe to:
Posts (Atom)